በሶማሊያ የሚገኙ የግብጽ ዜጎች እራስ ገዝ መሆኗን ወዳወጀችው ሶማሊላንድ እንዳይጓዙ በሶማሊያ የሚገኘው የግብጽ ኤምባሲ አስጠነቀቀ። በሞቃዲሾ የሚገኘው የግብፅ የዐረብ ሪፐብሊክ ኤምባሲ መግለጫ ሁሉም ...
በዩክሬን ካርኺቭ ከተማ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ላይ የሩስያ በፈጸመችው ጥቃት 21 ሰዎች መቁሰላቸውን የካርኺቭ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ እሁድ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ኦሌግ ሳይንጉቦቭ በቴሌግራም ...
እስራኤል በሊባኖስ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥቃቶችን መፈጸሟን ተከትሎ፤ ሄዝቦላህ ከ100 በላይ ሮኬቶችን በሰሜናዊ እስራኤል ከሃፊያ ከተማ አቅራቢያ አስወነጭፉል። ሁለቱ ወገኖች ለወራት የዘለቀው ...
የመንግስታቱ ድርጅት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሰውልጆች ላይ የተጋረጡትን የአየር ንብረት ለውጥ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጨምሮ፤ በአለም ዙሪያ እየንሰራፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...