እስራኤልና ሃማስ በካይሮው ድርድር ስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ በጋዛ ከሚገኙ ቀሪ 59 ታጋቾች በህይወት ያሉት (24ቱ) በሁለተኛው ምዕራፍ ይለቀቃሉ። የጋዛውን ጦርነት ሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆም ...
ሰሜን ኮሪያ ሁሉንም የኒዩክሌር መሳሪያዋን ለመጠቀም በሙሉ አቅሟ እንድትዘጋጅ የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አሳስበዋል። ክሩዝ ሚሳኤሎቹ ለ130 ደቂቃዎች 1 ሺህ 587 ኪሎሜትሮችን ከተምዘገዘጉ በኋላ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳነት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም “አምባገነን” ሲሉ የተቿቸውን የዩክሬኑ አቸቻቸው ቮሊድሚር ዘለንስኪን “ጀግና መሪ ነው” ሰሊ አሞካሽተዋል። ...
ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ወታደራዊ ኤርፖርት በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች በከፍተኛ ስቃይ፣ በድብደባ፣ በምግብ እና በህክምና እጦት እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች መገደላቸውን ሮይተርስ አገኘሁት ያለውን ...
ጆምቤ በተባለች ትንሽ መንደር ነዋሪ የሆኑት ኤርኔስቶ ሙኑቺ ካፒንጋ 104 ልጆችና 144 የልጅ ልጆቻቸውን እንደ አንድ ቤተሰብ በማስተዳደር ላይ ናቸው። የራሳቸውን ቤተሰብ መንደር የመሰረቱት ካፒንጋ ...
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ለቤተሰብ መመስረት ዋነኛው ነው የሚባለው ትዳር እንዲደረጅ የተለያዩ ድጋፎችን ያደርጋሉ። ከነዚህ መካከልም ግብር መቀነስ፣ ስጦታዎችን ማበርከት፣ ወጪዎችን መጋራት እና ሌሎች ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሕዳር ወር ላይ በተካሄደው ምርጫ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋል ጦርነቱ የሚቆምበት መላ እየተፈለገ ይገኛል፡፡ ይህን ተከትሎ ለዩክሬን ዋነኛ የጦር መሳሪያ ...
የያኔዋ ሶቪየት ህብረት በ1970ዎቹ፤ አሜሪካ ደግሞ ከመስከረም 11ዱ ጥቃት በኋላ ወደ አፍጋኒስታን ቢዘልቁም እንዳሰቡት አልሆነላቸውም። ዋሽንግተን ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ያለምንም ድል ጦሯን ...
እስካሁን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ እና ከአለም ጤና ድርጅት አባልነት መውጣት በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆን፥ በቀጣይ ከመንግስታቱ ድርጅት፣ ከኔቶ አሁን ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ዛሬ በሞቃዲሾ ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከአንድ አመት በላይ የዘለቀ ...
ሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ ለሩሲያ እያቀረበች እንደምትገኘ እና ከ10-12 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን የአሜሪካ፣ የደቡብ ኮሪያ እና የዩክሬን የስለላ ባለስልጣናት ...
ትራፊኮቹ በነዚህ አምቡላንሶች እንደሚንቀሳቀሱ የተረዳችው ይህች ባለ ታክሲም እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂ ወይም ጂፒኤስ በድምብቅ እንዲገጠምላቸው ታደርጋለች። ባለታክሲዋም መኖሪያ ቤቷ ሆና የታክሲ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results